በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ጊት ጋት ኮች ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለማምራት…
ዝውውር
ፓትሪክ ቪዬራ የሴኔጋል አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
የቴራንጋ አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በተደለደሉበት ምድብ የምትገኘው እና በመስከረም አጋማሽ በባህርዳር…
ታላቁ አጥቂ ጦሩን ተቀላቅሏል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ምርጥ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው አቡበከር ናስር ዳግም ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ጦሩን ተቀላቅሏል።…
ቻምፒዮኖቹ ሦስት ተስፈኞችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል
ሲዳማ ቡና ሦስት የወጣት ቡድን ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ። ለካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ዝግጀት በሀዋሳ…
የዝሆኖቹ አምበል ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ ለማምራት ተስማማ
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሴራሊዮናዊው የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል በለቀቁባቸው ወሳኝ ተጫዋቾች…
ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ኢያሱ መርሐጽድቅ (ዶ/ር) የሚሰለጥኑት ሸገር ከተማዎች ሦስት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል አስቀድመው የፉአድ አብደላ ፣ ብሩክ…
ጋሞ ጨንቻ ተከላካይ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊዎቹ ወደ ስብስባቸው አንድ ተከላካይ መቀላቀል ችለዋል። በአሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ የሚሰለጥኑት አዲስ አዳጊዎቹ ጋሞ ጨንቻዎች…
ወልዋሎ ጋናዊው አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
በተጠናቀቀው ዓመት በባህርዳር ከተማ ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል በትናንትናው ዕለት ሴኔጋላዊው ግብ…
ጦሩ የጥምር ዜግነት ባለቤት የሆነውን አጥቂ የግሉ አድርጓል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው መቻል ባለልምዱን አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሱን በዋንጫ ፉክክር…

