ሁለት ተጫዋቾች ከአሳዳጊያቸው ጋር ለመቀጠል ውላቸውን አራዘሙ። በክረምቱ የዝውውር መስኮት የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ…
ዝውውር
👉 “የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ
“የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ቀሪ አንድ ዓመት እያለው…
ቶጓዊው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሀገራችን ክለብ አምርቷል
ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው የግብ ዘብ ሌላ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። ወደ ሀገራችን ከመምጣቱ በፊት…
ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል እየመጡ የሚገኙት ሁለት ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ የዝውውር መስኮት የውጪ ተጫዋች እንዳያስፈርም እግድ ቢጣልበትም ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ…
ሰኔጋላዊው ግብ ጠባቂ ወደ ወልዋሎ ተቀላቀለ
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ሴኔጋላዊው ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እንዲሁም አዲስ ተጫዋቾች…
ፈረሰኞቹ ሁለት የውጪ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው ሊያመጡ ነው
ፈረሰኞቹ የውጪ ተጫዋች እንዳያመጡ እግድ ላይ ቢሆኑም ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ እንደሆነ ታውቋል። በ1928 የተመሰረተው…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል
ከሳምንታት በፊት አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሠረት ያሬድ ባየህ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማምቷል። ያለፉትን ዓመታት በወጥነት በምርጥ…
አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል
ያለፈውን አንድ ዓመት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ ያደረገው አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል። ከፈረሰኞቹ ጋር እንዳማይቆይ ሲነገር የነበረው…

