ምዓም አናብስት ባለፉት አራት ዓመታት ሦስት ጊዜ የሊጉ ሻምፕዮን የሆነውን ተከላካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። አሰልጣኝ ጌታቸው…
ዝውውር

ምዓም አናብስት አማካዩን ለማቆየት ከስምምነት ደርሰዋል
መቐለ 70 እንደርታዎች የአማካዩን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት መቐለ 70 እንደርታን ለማሰልጠን…

ሽመልስ በቀለ ማረፊያው ታውቋል
የሽመልስ በቀለ ማረፊያ ታውቋል። ከቀናት በፊት ሶከር ኢትዮጵያ ባስነበበችው መሰረት ስኬታማው አማካይ ሽመልስ በቀለ ወደ እናት…

ሰመረ ሀፍታይ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ወልዋሎዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማምተዋል ያለፉትን ሦስት ዓመታት ከነብሮቹ ጋር ቆይታ ያደረገው ፈጣኑ የመስመር ተጫዋች ሰመረ…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች የመሃል ተከላካዩን የግላቸው አድርገዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በስሑል ሽረ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ፈረሰኞቹ አቅንቷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሪነት ለ2018…

ምኞት ደበበ በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ተስማማ
ግዙፉ ተከላካይ ከፋሲል ከነማ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂውን ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡን ናትናኤል…

መድኖች አጥቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ያለፈውን ሁለት ዓመት ያገለገለው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል። በአዳማ ከተማ ቅድመ ውድድር…

ባህር ዳር ከተማዎች ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል
ቡድናቸውን በወጣት ተጫዋቾች እያደራጁ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ወጣቱን አማካይ ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አድሰዋል።…

ወልዋሎዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥረው ፍሬው…

ወልዋሎዎች ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ቆይታ ያደረገው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ ለማምራት ተስማምቷል። በዝውውር መስኮቱ…