ድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ ተጨዋቹን አስፈርሟል

የኢትዮጵያ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ከተከፈተ በኋላ በርካታ ክለቦች በስፋት በዝውውሩ ላይ እየተሳተፉ ሲገኙ ዝምታን ከመረጡ ሶስት…

” ዕቅዴ ጠንካራ ቡድን መገንባት ነው” አብርሀም መብራቱ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለዝግጅት ጊዜያቸው ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።  ቡድኑ ዛሬ…

ዋሊያዎቹ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

በካሜሩን አስተናጋጅነት ጁን 2019 ላይ ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮኑ…

ታንዛንያ 2018 | ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ጨዋታዎችን ይመራሉ

በ2019 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል፡፡ ከነሀሴ 4-20 በአፍሪካ ዋንጫ…

ታንዛኒያ 2018 | ቀይ ቀበሮዎቹ ዳሬ ሰላም ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ በ2019 የታዳጊዎች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለመሳተፍ ወደ ዳሬሰላም ያቀናው…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 29ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ሐሙስ ነሀሴ 3 ቀን 2010 FT ወሎ ኮምቦ. 3-1 ቡራዩ ከተማ – – FT…

Continue Reading

ሊዲያ ታፈሰ በዓለም ዋንጫው የመጀመሪያ ጨዋታዋን በዋና ዳኝነት መራች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ በ16 ሃገራት መካከል እየተደረገ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና የምድብ ለ መሪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ተከናውነው ጅማ አባ ቡና እና ሀላባ…

መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 27ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ለ ረቡዕ ነሀሴ 2 ቀን 2010 FT ሀላባ ከተማ 2-0 ሻሸመኔ ከ. – – FT…

Continue Reading