ከውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለአሰልጣኝ የቆዩት ሀይቆቹ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞቻቸውን መርጠዋል። በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ላለመውረድ…
ዜና
የከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ| ሽረ እንደሥላሴ ሁለተኝነቱን አረጋጧል
በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ ትናንት መካሄድ የጀመሩት የከፍተኛ ሊግ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲውሉ …
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
የዝውውር ገበያውን ዘግይቶ የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የ6 ተጫዋቾችን ውል ማደሱ አስታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ይሁን እንዳሻው የጅማ አባጅፋር ወይስ የወልዋሎ ?
ይሁን እንደሻው በጅማ አባጅፋር ውሉን አራዝሟል ቢባልም ወልዋሎም ማስፈረማቸውን መግለፃቸውን ተከትሎ ጉዳዩ አደናጋሪ ሆኗል። ከሰዓታት በፊት…
አስራት መገርሳ ሌላው የወልዋሎ ፈራሚ ሆኗል
ከሊጉ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሰው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ወልዋሎ ዓ.ዩ በቁጥር የበረከቱ ተጨዋቾችን በማስፈረም እየመራ…
ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
ትላንት የ5 ተጫዋቾችን ፊርማ ያገኘው ጅማ አባ ጅፋር ዛሬ ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። አክሊሉ ዋለልኝ…
አዳማ ከተማ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጥሯል
ከተገኔ ነጋሽ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድኑን በአዲስ በማዋቀር ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ፣ ዳዊት ታደሰን…
ይሁን እንዳሻው ወደ ወልዋሎ አምርቷል
ከጅማ አባ ጅፋር ጋር እንደሚቀጥል ሲጠበቅ የነበረው ታታሪው አማካይ ሳይጠበቅ ለወልዋሎ ፈርሟል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ሙሉ…
ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ 7ኛ እና 8ኛ ዝውውሩን አጠናቋል። ደስታ ደሙ እና ሮቤል አስራት ቢጫ…
ኤፍሬም አሻሞ ወልዋሎን ተቀላቅሏል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኤፍሬም አሻሞን የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ አድርጓል። በ2008 ክረምት ንግድ ባንክን ለቆ ወደ ደደቢት…