The Ethiopian women side have registered their second win of the Cecafa Women Cup game following…
Continue Readingዜና
ሽመልስ በቀለ በዝግጅት ጨዋታ ሐት-ትሪክ ሰርቷል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሽመልስ በቀለ በቅድመ ውድድር ዝግጅት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ክለቡ ፔትሮጀት ፋርኮንን 5-2 በረታበት ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | ባህርዳር ከተማ እና ሽረ እንዳሥላሴ ነጥብ ተጋርተዋል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የተካሄደው ተጠባቂው የባህርዳር ከተማ እና የሽረ እንዳሥላሴ ጨዋታ 2-2 በሆነ በአቻ ውጤት…
የአአ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የማሟያ ምርጫ ሊያደርግ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተጓደሉ አባላት ምትክ ቀኑ ባልተገለፀ ጊዜ የፕሬዝደንት እና ስራ አስፈፃሚ ምርጫ…
ለ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ከነሐሴ 4 – 20 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣርያ ከቀናት…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ ማክሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2010 FT ሱሉልታ ከተማ 2-4 አውስኮድ – – FT ነቀምት…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ| ጅማ አባ ቡና ከመሪው ጋር በነጥብ ተስተካክሏል
በ25ኛው ሳምንት የከፍተኛ ሊግ ጨዋታ ጅማ አባ ቡና ሀምበሪቾ ዱራሜን በቴዎድሮስ ታደሰ የጭማሪ ደቂቃ ብቸኛ ግብ…
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረዋል
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ 6 ቡድኖችን ለመለየት የሚደረገው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ…
ሴካፋ 2018| ሉሲዎቹ የመጀመርያ ድላቸውን አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የመጀመርያ ድሉን አስተናጋጇ ሩዋንዳ ላይ አስመዝግቧል። ከትላንት በስቲያ በመጀመርያ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ከጥቅምት 2011 በፊት መታወቅ ይኖርበታል
የኢትዮጵያ ዋንጫ በአዲሱ የካፍ ፎርማት ምክንያት ከጥቅምት በፊት መጠናቀቅ እንደሚኖርበት ተገለፀ። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ለአባል…