በሚካኤል ለገሰ እና ቴዎድሮስ ታከለ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለቱ…
ዜና
ኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ዛሬ ተጠናቋል
ከነሀሴ 17 ጀምሮ በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ከ15 ዓመት በታች…
Continue Readingኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁሉም እርከን ለሚገኙ ቡድኖቹ አዳዲስ አሰልጣኞችን ሾሟል
ወደ ከፍተኛው ሊግ የወረደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኞችን እና ቴክኒክ ዳይሪክተሮችን በመምረጥ እስከ ነገ ድረስ ሪፖርት እንዲያደርጉ…
አብርሀም መብራቱ የብሔራዊ ቡድን ስብስባቸውን ወደ 23 ቀንሰዋል
ከነሀሴ 2 ጀምሮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ከተጠሩት ተጫዋቾች መካከል…
ሁለት የሴራሊዮን ወሳኝ ተጫዋቾች በጉዳት ከቡድኑ ውጪ ሆነዋል
የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ላለበት ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። አሠልጣኝ…
ሪፖርት | በወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ ከቡሩንዲ አቻ ተለያይተዋል
ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ…
ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ስልጠና ምዘና ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ
ከነሀሴ 13 ጀምሮ በአዳማ ሲካሄድ የሰነበተው የሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ስልጠና ምዘና ውድድር የእግርኳስ ዘርፍ ዛሬ ፍፃሜውን…
ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ነሀሴ 27 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-1 ቡሩንዲ 72′ ጌታነህ ከበደ 58′ ሻባኒ ሁሴን ቅያሪዎች…
Continue Readingየኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል
ረጅም ወራትን ከጨዋታ ርቆ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በ10:00 ላይ የቡሩንዲ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና የመለያ ጨዋታዎች – ቀጥታ ስርጭት
(በሽረ እንዳስላሴ እና ጅማ አባ ቡና ጨዋታ ላይ አተኩረን ዋና ዋና ጉዳዮችን በEdit እናደርሳችኋላን።) _________ ተጠናቀቀ…
Continue Reading