ሊዲያ ታፈሰ በዓለም ዋንጫው የመጀመሪያ ጨዋታዋን በዋና ዳኝነት መራች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ በ16 ሃገራት መካከል እየተደረገ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና የምድብ ለ መሪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ተከናውነው ጅማ አባ ቡና እና ሀላባ…

መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 27ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ለ ረቡዕ ነሀሴ 2 ቀን 2010 FT ሀላባ ከተማ 2-0 ሻሸመኔ ከ. – – FT…

Continue Reading

የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ ትላንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል

ለረጅም አመታት የአፍሪካ እግር ኳስ ሲመሩ የነበሩትን አንጋፋው ኢሳ አያቱን ከአንድ ዓመት በፊት አዲስ አበባ ላይ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ረቡዕ የማጣርያ ዝግጅቱን ይጀመራል

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊታችን ረቡዕ…

ቴዎድሮስ በቀለ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ ሙጂብ ቃሲምን ወደ ፋሲል የሸኘው አዳማ ከተማ ቀጥተኛ ተተኪ ያገኘ ይመስላል።  ሲሳይ አብርሀምን አሰልጣኝ…

ኤልያስ ማሞ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ለመጓዝ እንደተስማማ ባለፉት ቀናት ሲነገር የተቆየው ኤልያስ ማሞ በይፋ የጅማ አባ ጅፋር…

ከነዓን ማርክነህ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ ያመራል

ወጣቱ የአዳማ ከተማ አማካይ ከነዓን ማርክነህ በቅርቡ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ እንደሚያመራ ገልጿል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ…

ባህርዳር ከተማ የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ውል አራዘመ

በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሶስት ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሩት በ2011 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው ባህር…