በአንድ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ

የመርሐ ግብር ማስተካከያ በማያጣው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል በአንዱ ላይ ሽግሽግ ተደርጎበታል፡፡…

የፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ ስራውን አገባደደ

ለወራት ሲካሄድ የቆየው የፌዴሬሽኑን የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን እና የመፍትሄ ቅጣጫዎችን ሲያጠና የቆየው ኮሚቴ የጥናት ስራውን በማገባደድ የመጨረሻ…

ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል። ሲዳማ ቡና ከ…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከሜዳው ውጪ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን 3ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን አስተናግዶ 2-1 በሆነ…

በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ ተከናወነ

የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጋራ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ያዘጋጁት የምክክር መድረክ ዛሬ በአዳማው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…

መከላከያ ከ ኢኑጉ ሬንጀርስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ኅዳር 26 ቀን 2011 FT መከላከያ🇪🇹 1-3 🇳🇬ሬንጀርስ 2′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ) 77′ ኬቪን ኢቶያ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…