አዳማ ሱራፌልን በሱራፌል ተክቷል

በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ሱራፌል ዳንኤልን አስፈርሟል። ሲሳይ አብርሀምን…

የሱራፌል ዳኛቸው ማረፊያ ፋሲል ሆኗል

የክረምቱ ዝውውር መስኮት ለፋሲል ከነማ የሰመረለት ይመስላል። በሊጉ በወቅታዊ ጥሩ አቋማቸው ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኙት…

ጀማል ጣሰው ወደ ፋሲል አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል በሁሉም ስፍራዎች አዳዲስ ተጫዋቾች ለማስፈረም የቆረጠ ይመስላል።  ግብ ጠባቂው ጀማል…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

ከውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለአሰልጣኝ የቆዩት ሀይቆቹ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞቻቸውን መርጠዋል። በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ላለመውረድ…

የከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ| ሽረ እንደሥላሴ ሁለተኝነቱን አረጋጧል

በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ ትናንት መካሄድ የጀመሩት የከፍተኛ ሊግ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲውሉ …

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

የዝውውር ገበያውን ዘግይቶ የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የ6 ተጫዋቾችን ውል ማደሱ አስታውቋል።  በተጠናቀቀው የውድድር…

ይሁን እንዳሻው የጅማ አባጅፋር ወይስ የወልዋሎ ?

ይሁን እንደሻው በጅማ አባጅፋር ውሉን አራዝሟል ቢባልም ወልዋሎም ማስፈረማቸውን መግለፃቸውን ተከትሎ ጉዳዩ አደናጋሪ ሆኗል። ከሰዓታት በፊት…

አስራት መገርሳ ሌላው የወልዋሎ ፈራሚ ሆኗል

ከሊጉ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሰው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ወልዋሎ ዓ.ዩ በቁጥር የበረከቱ ተጨዋቾችን በማስፈረም እየመራ…

ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ትላንት የ5 ተጫዋቾችን ፊርማ ያገኘው ጅማ አባ ጅፋር ዛሬ ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። አክሊሉ ዋለልኝ…

አዳማ ከተማ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጥሯል

ከተገኔ ነጋሽ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድኑን በአዲስ በማዋቀር ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ፣ ዳዊት ታደሰን…