ምሽቱን የተካሄደው የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ በወቅታዊው የዳኞች እና ታዛቢዎች ውሳኔ ዙርያ ውይይት ሲያደርግ…
ዜና
ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ዛሬ ጀመሩ
ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ በዛሬው እለት ጥሪ…
ድሬዳዋ ከተማ ለሶስት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሙከራ እድል ሰጥቷል
ድሬዳዋ ከተማ ለሦስት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች የሙከራ ጊዜ እየሰጠ መሆኑን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። በውድድር አመቱ…
ሰበር | የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ለ3 ሳምንት ውድድሮች ላለመዳኘት ወሰኑ
የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዳኝነት ጋር…
Didier Gomes Darossa : «On a pris le match par le bon bout»
Après une très grosse bataille, Bunna fait un match nul ce dimanche contre les leaders, Jimma…
Continue Readingየእግርኳሳችንን ህልውና እንታደግ !
የኢትዮጵያ እግርኳስ በእጅግ ጥቂት ከፍታዎች እና እጅግ ውስብስብ ችግሮች እየተገመደ ያለንበት የዝቅጠት ደረጃ ላይ ደርሰናል። እግርኳሳችን…
ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢብራሂማ ፎፋና ተለያዩ
ባለፈው ዓመት ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ ያሳየውን ድንቅ አቋም ተከትሎ በዘንድሮው ዓመት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከፈረሙት አምስት…
Table Topers Draw, Wins for Sidama, Electric, Mekele, ArbaMinch
League leaders Jimma Aba Jifar and Ethiopia Bunna played out a goalless draw in round 22…
Continue Readingኢትዮጵያ ዋንጫ | የተሳካ የግብ ጠባቂ ቅያሪ አፄዎቹን ለድል አብቅቷቸዋል
ጎንደር ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ ፋሲል ከተማ ከ አዳማ ከተማ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ…
የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ
10:30 | የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ፌዴሬሽኑ ለችግሮቹ ተግባራዊ እርምጃዎች እስኪወስድ ከነገ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 3…