” አሁን የበለጠ ወደቤቴ እንደመጣሁ ነው የተሰማኝ ” የካራ ብራዛቪሉ አሰልጣኝ ሮጀር ኤሊ ኦሲዬት 

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ እየተካሄዱ ይገኛሉ። ዛሬ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ደግሞ…

ከፍተኛ ሊግ | ወልቂጤ ፣ ሆሳዕና እና አባ ቡና አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ዛሬ ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች ተካሂደው ጅማ አባ ቡና ፣ ሀዲያ ሆሳዕና…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ካራ ብራዛቪል የመጨረሻ ልምምዳቸው አድርገዋል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ካራ ብራዛቪል ለሚያደርጉት ወሳኝ የአዲስ አበባ ስታዲየም ፍልሚያ የመጨረሻ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ አከናውኗል

በኦምና ታደለ እና ቴዎድሮስ ታከለ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ከያንግ አፍሪካንስ ጋር ከሚጠብቀው…

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡን ሲያሰናብት መሳይ ተፈሪን ቀጥሯል

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ እና ምክትሉን ተገኝ እቁባይ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የጎንደሩ ክለቡ ቦርድ ዛሬ ባደረገው…

News in Brief – April 5

Abraham Mebartu The government of Yemen has given plaudits to Ethiopian coach Abraham Mebratu upon the…

Continue Reading

” በቦታ ለውጡ ደስተኛ ነኝ” የኢትዮጵያ ቡናው ወጣት ኃይሌ ገብረትንሳይ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ጎልተው መውጣት የቻሉ እና ተስፋ የተጣለባቸው ተጫዋቾችን እያስተዋወቅናችሁ እንገኛለን። በዚህ ሳምንት ፅሁፋችንም…

‹‹ የምናስበው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መጫወትን ነው›› ረሂማ ዘርጋው

በ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሉሲዎቹ ወደ ግብጽ አምርተው ሊብያን 8-0 በማሸነፍ በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ውድድሮችን ይመራሉ

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የሃገራት እና የክለቦች ውድድሮችን እንዲመሩ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በካፍ ተመርጠዋል፡፡ አርቢትሮቹ የቶታል አፍሪካ ሴቶች…

ኢትዮጵያ ቡና ፎርፌ አገኘ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮዽያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ያደረጉት ጨዋታ ቡና በመጨረሻው ደቂቃ ላይ ባፕቲስቴ…