ትላንትት ሁለት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል። በዓዲግራት ፣…
Continue Readingዜና
ሪፖርት| ደደቢት ሲዳማ ቡና ላይ የግብ ናዳ ሲያወርድ ባለ ሐት-ትሪኩ አቤል ደምቆ ውሏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ሲዳማ ቡናን…
ሪፖርት | የሙሉአለም ረጋሳ ብቸኛ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥቦች አስገኝታለች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0 በማሸነፍ በሜዳው ሶስተኛ ተከታታይ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ ቅዳሜ ታህሳስ 7 ቀን 2010 FT ኢኮስኮ 1-2 ሰበታ ከተማ 22′ አበበ ታደሰ 68′…
Continue Readingናኖል ተስፋዬ – በአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች እይታ ውስጥ የገባው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ
በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነው እና ኑሮውን በስዊድን ያደረገው የ14 አመቱ ናኖል ተስፋዬ (በቅጽል ስሙ ናኒ) በተለያዩ ታላላቅ…
ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ድሬደዋ ከተማን እንዲሁም አዲስ አበባ ላይ ደደቢት ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱባቸው ጨዋታዎች የሉጉ…
Continue Readingበአምላክ ተሰማ ለቻን 2018 ጨዋታዎች የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቀጣዩ ወር በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተገባደዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተገባደዋል። ጥሩነሽ…
አዲሱ የኢትዮዽያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ እኩለ ሌሊት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ
የኢትዮጵያ ቡና ቀጣዩ አሰልጣኝ እንደሚሆኑ የተነገረው ዲዲዬ ጎሜስ ዛሬ እኩለ ለሊት ላይ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል።…
“መስማት የተሳናት ብሆንም በእግርኳስ ቋንቋ እግባባለሁ” – ብፅአት ፋሲል
ብፅአት ፋሲል ትባላለች። እግርኳስ ተጨዋች ነች። በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን 15 አመታት ካየናቸው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል…