የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ተከላካይ አህመድ ረሺድ ከክለቡ ጋር ያለው ውል መጠናቀቅን ተከትሎ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡…
ዜና
ቻን 2018 | ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ወደ ጅቡቲ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2018 ቻን ቅድመ ማጣርያ ከጅቡቲ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾቻቸውን በመያዝ…
የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይከፈታል
የኢትዮጵያ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ በይፋ ሲከፈት የሊግ ውድድሮች ከተጀመሩ በኋላ እስከ 15ኛው ቀን ድረስም…
የውድድር ዘመኑ ምርጥ 10 የውጭ ዜጋ ተጫዋቾች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ የሀገር ውስጥ ውድድሮች እና ክለቦቻችን የሚሳተፉባቸው የአፍሪካ ውድድሮች በአመዛኙ ተገባደዋል፡፡ በዚህ የዘንድሮው…
ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ መቀለ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 30ኛ ሳምንት ወደ መቀለ ያመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-1 በሆነ አቻ…
ሪፖርት | ጅማ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል
የ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ጅማ ላይ ወልቂጤ ከተማን ያስተናገደው ጅማ ከተማ…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያይቶ ወደ መለያ ጨዋታው አምርቷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ሲጠበቁ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዲያ ሆሳዕና እና ሀላባ ከተማ ጨዋታ…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ፈረሰኞቹ በከባድ ሽንፈት ውድድራቸውን አጠናቀዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ወደ ቱኒዝ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 ውጤት በኤስፔራንስ ተሸንፎ ውድድሩን…
“በእግርኳሱ ልንለወጥ የምንችለው ክለቦች ወደራሳችን መመልከት ስንጀምር ነው” – አቶ አሰፋ ሀሊሶ (የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ)
ሀሙስ ሰኔ 29 ቀን 2009 በተደረገው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ወላይታ ድቻ መከላከያን በመለያ ምቶች አሸንፎ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች – ከሁሉም ቦታ በቀጥታ..
FT መቀለ ከተማ 1-1 ወልዋሎ አዩ. 64′ አስራት ሸገሬ | 90+3′ አለምአንተ ካሳ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 ተጠናቋል፡፡ ወልዋሎ ወደ…
Continue Reading