​ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀመረ

ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ይደረጋል።…

​የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት የ2010 የውድድር ዘመን ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚደረገው እና…

​ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ አጥቂ አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ የውጪ ተጫዋች ዝውውሩን በማጠናቀቅ ሴኔጋላዊው ባፕቲስቴ ፋዬን በእጁ አስገብቷል። ለኢትዮጵያ ቡና…

Exclusive: Walid Confirms Retirement from Football

Walid Atta puts an end to his 14 years football career as he announced his retirement.…

Continue Reading

ዋሊድ አታ ከእግርኳስ ዓለም ራሱን አገለለ

እግርኳስን ላለፉት 14 ዓመታት የተጫወተው ዋሊድ አታ ጫማውን መሰቀሉን በተለይ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል፡፡ የመሃል ተከላካዩ በህዳር…

ቻን 2018፡ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ ድል ቀንቷቸዋል

በቶታል የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ የምድብ ሶስት ጨዋታ አርብ ምሽት ታንገ ላይ ሲደረጉ ናይጄሪያ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸው…

ቻን 2018፡ ዩጋንዳ ስትሰናበት ዛምቢያ እና ያልተጠበቀችው ናሚቢያ ከምድብ አልፈዋል

የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) ማራካሽ ላይ ሐሙስ ሲቀጥል የምድብ ሁለትም ልክ እንደምድብ አንድ ሁሉ ሩብ ፍፃሜ…

​” በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ” አዲሱ ተስፋዬ

በ2004 የከፍተኛ ሊግ ክለብ ተሳታፊ በሆነው ስልጤ ወራቤ የእግር ኳስ ህይወቱን ጀምሯል። ከሁለት አመታት በኃላም ወላይታ…

​”የመሰለፍ እድል አጣለሁ ብዬ አልሰጋም” የደደቢቱ ተስፈኛ አማካይ አብስራ ተስፋዬ

የአብስራ ተስፋዬ ይባላል። በዘንድሮ አመት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለደደቢት ውጤታማ ጉዞ ምክንያት ከሆኑ ድንቅ ወጣቶች መካከል…

CAF to Appraise Center of Excellence in Addis

The Confederation of African Football (CAF) will assess the current state of the CAF Center of…

Continue Reading