የድሬዳዋ ከተማው ግብ ጠባቂ ለአረጋውያን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል

ድሬዳዋ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው የግብ ዘቡ ዳንኤል ተሾመ በአዳማ ለሚገኝ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል በዛሬው ዕለት የገንዘብ…

” ሱፐር ስፖርት የስም ሽያጭ ለውጥ ለማድረግ በማሰቡ ፕሮግራሙ ዘግይቷል” አቶ ክፍሌ ሰይፈ

የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም የዘገየበትን ምክንያት የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ዋና…

ካርሎስ ዳምጠው ወደ አዲስ ክለብ ተዘዋውሯል

በአጥቂ እና አማካይ ቦታ ላይ ሲጫወት የሚታወቀው ካርሎስ ዳምጠው ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዲስ ክለብ የሚያደርገውን ዝውውር…

ሦስት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ነገ ወደ ዩጋንዳ ያመራሉ

የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎችን ለመምራት ሦስት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ ወደ ዩጋንዳ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዝውውሩ በንቃት መሳተፉን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመገኘት ከሰሞኑ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው ኤሌክትሪክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የአዳዲሶችን…

ሀምበሪቾ ዱራሜ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲቋጭ የወሳኝ አጥቂውን ውልም አድሷል

አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ተጨማሪ ተጫዋች ሲያስፈርም የወሳኝ የመስመር አጥቂውን ውልም አራዝሟል። ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር…

ንግድ ባንክ አማካይ አስፈረመ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአዳማ ከተማ ከትናንት በስትያ ለ2016 የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሠልጣኙን ውል አራዝሟል

አሠልጣኝ ብርሀኑ ግዛው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ ለ14ኛ አመት የሚቆዩበትን ውል ተፈራረሙ። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

ሀድያ ሆሳዕናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

በአዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ቀን ይፋ ሆኗል። በ2016 የፕሪምየር…

ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበትን ቀን ይፋ አድርጓል

የሊጉ ተወዳዳሪ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ በያዝነው ሳምንት ዝግጅቱን ይጀምራል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የክለቡ…