አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?

👉\”ከዓርቡ ጨዋታ ዛሬ አቀራረባችን የተሻለ ነበር ማለት እችላለው\” 👉\”ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ…

የዋልያዎቹ የሞሮኮ ቆይታ ያለነጥብ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው ሁለተኛ ሽንፈት አስተናግዶ ሦስት ነጥብ ላይ ለመቆም ተገዷል። በዛሬው ጨዋታ አሰልጣኝ…

ጎፈሬ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለውን ስምምነት ለሦስት ዓመታት አራዘመ

👉 \”ጎፈሬ አብሮን እንዲሰራ ጥሪ ስናቀርብ በጎ ምላሽ መልሰው አብረውን ለመስራት ስለመጡ በጣም እናመሰግናለን\” አቶ አቡሽ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ይጀምራል

ሊጉ በቀጣይ ቀናት በአዳማ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ከተቋረጠበት የሚቀጥል ይሆናል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ዳዊት እስጢፋኖስ ድሬዳዋን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ልምምድ እየሰራ የሚገኘው አማካዩ ዳዊት እስጢፋኖስ የቀድሞው ክለቡ ድሬዳዋ ከተማን ለመቀላቀል ተቃርቧል። በአሰልጣኝ…

\”ነገ የምንችለውን ነጥብ ለማግኘት የራሳችንን ዝግጅት አድርገናል\” ውበቱ አባተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከነገው ጨዋታ በፊት ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ለነገው ጨዋታ እያደረጉ…

\”ቤትኪንግ ኢትዮጵያን ለቆ የወጣው በራሱ አስተዳደራዊ ምክንያት ነው።\” አቶ ክፍሌ ሰይፈ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ ባለቤት የሆነው ቤትኪንግ ከሀገር የወጣበትን ምክንያት ከአኪሲዮን ማህበሩ ሥራ አስኪያጅ አጣርተናል። የኢትዮጵያ…

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ነገ ምሽት 4 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ጊኒ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከቻድ የመጡ ዳኞች ይመሩታል። በአፍሪካ ዋንጫ…

ከፍተኛ ሊግ | የ15ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች 15ኛውን ሳምንት አገባዷል። በዳንኤል መስፍን ፣ ቴዎድሮስ…

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩት የትግራይ ክልል ክለቦች በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ቀጠሮ ይዘዋል። የትግራይ እግርኳስ…