ፈረሰኞቹ ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን በይፋ በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የቅደመ ውድድር ዝግጅቱን…
ዜና
የላሜስያ አካዳሚ ውጤት የሆነው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። የባርሰሎና አካዳሚ ውጤት የሆነው አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር…
አንድ የዋልያዎቹ ተጫዋች ወደ አሜሪካ አይጓዝም
ዑመድ ኡኩሪ ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ውጪ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ…
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ አመሻሹን የሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ የአንድ ተጫዋች ውል ማራዘሙን ሶከር…
ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል። በቀጣዩ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
መቻል አሠልጣኝ ሾሟል
ከሰሞኑን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የቴክኒክ አማካሪው ለማድረግ ከስምምነት የደረሰው መቻል ዋና አሠልጣኝ ቀጥሯል። ከሁለት ቀናት በፊት…
የዋልያዎቹን የአሜሪካ ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለወዳጅነት ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን ጉዞ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በጊዜያዊ…
ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከከፍተኛ ሊግ…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የአንድ አጥቂ ዝውውር አገባዷል። ከሰዓታት በፊት የነባር ተጫዋቻቸው ቻርለስ ሙሴጌን…

