አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ምን አሉ?

“የግብ ጠባቂዎች ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው ፤ ከ18 ክለብ 16ቱ የውጪ ሀገር ግብጠባቂ ነው ሚጠቀሙት።” “በትውልደ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኙን ጨዋታ ይመራሉ

አራት የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ በኬንያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው…

የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች አልተቀላቀለም

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ቡድኑን አለመቀላቀሉ አውቀናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ…

ወጣቱ ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አመራ

ባለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አቅንቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር…

ሌላም ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ተቀንሷል

ከዋልያዎቹ ስብስብ ተጫዋቾች መቀነሳቸውን ቀጥለው የመቻሉ ተከላካይም ከስብስቡ ውጭ ሆኗል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ወር ከሱዳን…

ዋልያዎቹ ተጫማሪ ተጫዋች ከስብስባቸው ቀንሰዋል

ትናንት እና ዛሬ በስብስባቸው ላይ ለውጦችን እያደረጉ የሚገኙት አሠልጣኝ ዩሐንስ ሌላ ተጫዋች ቀንሰዋል። ዘለግ ላሉ ጊዜያት…

የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጭ ሆኗል

ባሳለፍነው ዓመት የሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ያሳካው አጥቂ ከዋልያዎቹ ስብስብ መቀነሱ ታውቋል በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የሚመራው…

የቴራንጋ አናብስት ግብ ጠባቂ ራሱን አገለለ

በቅርቡ ዋልያዎቹን የሚገጥመው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ጓንቱን ሰቀለ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹን የሚገጥመው የሴኔጋል…

ለሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ጥሪ ሲደርስ ቀድሞ ተጠርቶ የነበረው የአንድ ተጫዋች ስም አልተካተተም

አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሲዳማ ቡና የመረጧቸው ተጫዋቾች ቡድኑን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሲያደርጉ የአንድ ተጫዋቾች ስም ግን አለመካተቱ…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለሁለት ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሎ የነበረውና በአህጉራዊ ውድድር የደመቀው ተጫዋች የዋልያዎቹ ጥሪ ደረሳቸው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወላይታ…