ወላይታ ድቻ በነበረው ስያሜ ይቀጥላል

ብዙ ውዝግብ አስነስቶ የቆየው የወላይታ ዲቻ ስያሜ ለውጥ ጉዳይ መፍትሔ ያገኘ ይመስላል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የብሔር…

ዐፄዎቹ አጥቂ አስፈርመዋል

የዝውውር መስኮቱ መስከረም 20 ከመዘጋቱ በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስሙ ተመዝግቦ የነበረው የከፍተኛ ሊግ የምድብ…

ሀዲያ ሆሳዕና ምክትል አሠልጣኝ ሾሟል

ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ክለቡን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት አሠልጣኝ ግርማ ታደሰ በምክትል አሠልጣኝነት ሚና ዳግም ክለቡን…

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር…

የሊጉ ሁለት ክለቦች እና ስድስት ተጫዋቾች ተቀጥተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች መነሻነት አክሲዮን ማህበሩ የቅጣት ወሳኔዎች…

ሰበታ ከተማ ሌላ ዕግድ ተላልፎበታል

ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በቀድሞ ተጫዋቹ ክስ ከዝውውር እንቅስቃሴ እንዲታገድ ውሳኔ ተላልፎበታል።…

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | የመጀመሪያው ሳምንት እና ባለ መጀመሪያዎቹ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ91 ቀናት ዕረፍት በኋላ ባሳለፍነው አርብ ጅማሮውን አድርጓል። እኛም ትላንት ፍፃሜውን ባገኘው…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | አዲስ የውድድር ዘመን እና አዳዲስ ስብስቦች ፤ የሀገራችን ክለቦች የአዙሪት ጉዞ

አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ባሳለፍነው ሳምንት ዓርብ ጅማሮውን አድርጓል። እኛም አዲሱን የውድድር ዘመን መጀመር…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ ተጠባቂውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

የሱዳኑ አልሂላል ከ ታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ጋር በኦምዱርማን የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያዊው አልቢትር በመሀል…

የመጀመሪያው ሳምንት የሚቋጭባቸውን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

ነገ በሚደረጉ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ ከቻምፒዮንነት…

Continue Reading