ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሊጉ ጎልቶ የወጣው ወንድማገኝ ኃይሉ ከአሳዳጊ ክለቡ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል። ሀዋሳ ከተማን…
ዜና

የቀድሞ የፋሲል ከነማ ስድስት ተጫዋቾች ቅሬታቸውን አሰምተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከፋሲል ከነማ ጋር ቆይታ ያደረጉ ስድስት ተጫዋቾች ያላቸውን ቅሬታ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል። በ2014…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ
ያለፉትን የውድድር ዓመታት በደረጃ ሰንጠረዡ የታችኛው ፉክክር ራሱን ሲያገኝ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ የዘንድሮውን የሊግ ውድድር ሊቀርብ…
Continue Reading
ባህር ዳር ከተማ አጥቂ አስፈረመ
አጥቂው ፋሲል አስማማው በሁለት ዓመት ውል የጣና ሞገደኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ ከኢንስትራክተር አብረሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት መንበሩን የተረከቡት ደግአረገ…

ወልቂጤ ከተማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
በስድስት ክለቦች መካከል ለሰባት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲደረግ የነበረው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ፍጻሜውን አግኝቷል።…
Continue Reading
መቻል የነገውን የፍፃሜ ጨዋታ ያደርጋል
”አመራሮች አቅጣጫ እስከሚያስተላልፉልን እና ውሳኔ እስከምናገኝ ድረስ በፍፃሜው ጨዋታ አንሳተፍም” ሲል ቅሬታውን በትናንትናው ዕለት የገለፀው መቻል…

መቻል ”አመራሮች አቅጣጫ እስከሚያስተላልፉልን እና ውሳኔ እስከምናገኝ ድረስ በፍፃሜው ጨዋታ አንሳተፍም” ሲል ቅሬታውን ገለፀ
በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ለፍፃሜ የደረሰው መቻል ቅሬታውን ለሶከር ኢትዮጵያ ልኳል። በመዲናችን አዲስ አበባ በደማቅ…

ድሬዳዋ ከተማ በስምምነት ከአምበሉ ጋር ተለያቷል
በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው ድሬዳዋ ከተማ ከአምበሉ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ…

ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ከዚህ ቀደም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ተከላካዩ ዳዊት ወርቁ የትውልድ ከተማውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡…

የፈረሰኞቹ አጥቂ ከሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል
ቶጎ ነገ ላለባት የወዳጅነት ጨዋታ ለቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ጥሪ በማቅረቧ ተጫዋቹ ወደ ፈረንሳይ አምርቷል፡፡ የተጠናቀቀውን የቤትኪንግ…