የማዳጋስካር ዳኞች የነገውን ጨዋታ ይመራሉ

በባህር ዳር ስታዲየም ፋሲል ከነማ ከ ቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ የማዳጋስካር ዜግነት ያላቸው ዳኞች…

ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል አድሷል

ከቀናት በፊት የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሶ አንድ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ የቀላቀለው ንግድ ባንክ ዛሬ…

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ

የካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ነገ መደረግ ሲጀመሩ ዛንዚባር ላይ የሚደረገውን ጨዋታም አራት ኢትዮጵያዊያን…

የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰባስበናል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ…

ወላይታ ድቻ በነበረው ስያሜ ይቀጥላል

ብዙ ውዝግብ አስነስቶ የቆየው የወላይታ ዲቻ ስያሜ ለውጥ ጉዳይ መፍትሔ ያገኘ ይመስላል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የብሔር…

ዐፄዎቹ አጥቂ አስፈርመዋል

የዝውውር መስኮቱ መስከረም 20 ከመዘጋቱ በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስሙ ተመዝግቦ የነበረው የከፍተኛ ሊግ የምድብ…

ሀዲያ ሆሳዕና ምክትል አሠልጣኝ ሾሟል

ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ክለቡን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት አሠልጣኝ ግርማ ታደሰ በምክትል አሠልጣኝነት ሚና ዳግም ክለቡን…

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር…

የሊጉ ሁለት ክለቦች እና ስድስት ተጫዋቾች ተቀጥተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች መነሻነት አክሲዮን ማህበሩ የቅጣት ወሳኔዎች…

ሰበታ ከተማ ሌላ ዕግድ ተላልፎበታል

ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በቀድሞ ተጫዋቹ ክስ ከዝውውር እንቅስቃሴ እንዲታገድ ውሳኔ ተላልፎበታል።…