የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ የሆኑት ንግድ ባንኮች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያድሱ አንድ ተጫዋቾችም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ…
ዜና
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ
የጦና ንቦቹ በዘንድሮው ውድድር የዓምናው ቡድናቸው ላይ መጠነኛ ለውጦችን በማድረግ ቀርበዋል። በየዓመቱ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው…
ፈረሰኞቹ የአጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ከደቂቃ በፊት አማኑኤል ገብረሚካኤልን በቡድናቸው ያቆዩት ፈረሰኞቹ የሌላኛውን አጥቂያቸውን ውል ማራዘማቸውም ታውቋል። ለ2015 የውድድር ዘመን ዛሬ…
አማኑኤል ገብረሚካኤል ውሉን አራዝሟል
በግብፅ ሊግ ያመራል ተብሎ በስፋት ይነገር የነበረው አማኑኤል ገብረሚካኤል በፈረሰኞቹ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል። ያለፉትን ሁለት…
ሲዳማ ቡና ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
የመሀል ተከላካዩ ምንተስኖት ከበደ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ተለያይቷል፡፡ በያዝነው ዓመት…
አዳማ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ከሰሞኑ የተለያየው የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በይፋ አዳማ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ…
ጎፈሬ ከፌዴሬሽኑ ጋር በሴካፋ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው ብሔራዊ ቡድን የሚሆን የትጥቅ…
አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ረዳት አግኝተዋል
ሠራተኞቹ ዋና አሠልጣኛቸው ገብረክርስቶስ ቢራራን እንዲያግዙ ሁለት ረዳቶችን መቅጠራቸው ታውቋል። በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ…
ወልቂጤ ከተማ የቅሬታ ደብዳቤ ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል
ወልቂጤ ከተማዎች በክረምቱ እንዳስፈረሙት የገለፁት ተከላካይ ወደ ባህር ዳር ከተማ ማምራቱን ተከትሎ የቅሬታ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ እግርኳስ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበት ጊዜ ታውቋል
የ2015 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩባቸውን ጊዜያት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

