የመጀመርያ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ ከተማን ካሸነፈ በኃላ አሰልጣኞቹ ተከታዮን አስተያየት…
ዜና
ሪፖርት | ባህር ዳር ሊጉን በሰፊ ድል ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። ቀዳሚው አጋማሽ በቁጥር በበዙ…
እንደ አዲስ የተቋቋመው ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ሾሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ኢኮሥኮን ወደ ራሱ ያዞረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ…
የባሕር ዳር ስታዲየም በካፍ ታገደ
የባሕር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የኢንተርናሽናል ውድድሮች እንዳይካሄድበት በካፍ መታገዱን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ፌዴሬሽኑ በማኅበራዊ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሳምንቱን ስድስተኛ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል። አምና ከግማሽ በኋላ በሾማቸው አሰልጣኝ ገብረመድህ ኃይሌ ስር የሚገኘው ሲዳማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
በነገው ቀዳሚ መርሐ-ግብር ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። ነገ ሦስተኛ ቀኑን በሚይዘው የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 መከላከያ
ሁለቱ ከታችኛው ሊግ ያደጉትን ቡድኖች በምሽት ያገናኘው ጨዋታ በመከላከያ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኃላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር…
ሪፖርት | ጦሩ የፕሪምየር ሊግ ምልሰቱን በድል አድምቋል
ከከፍተኛ ሊጉ አብረው የመጡት ቡድኖች እርስ በእርስ ሲገናኙ በውጤቱ መከላከያ አርባምንጭን 1-0 መርታት ችሏል። የመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ወልቂጤ ከተማ
የሁለተኛ ቀን የመጀመርያ ጨዋታ የአቻ ውጤት በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ-…

