ከደቂቃዎች በፊት በድጋሚ በወጣው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ድልድል ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን ለይቷል። በቀጣይ…
ዜና
ወልቂጤ ከተማ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ እንቅስቃሴ ሳያደርግ የቆየው ወልቂጤ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የውጪ ተጫዋችም ከፈረሙት መካከል ይገኝበታል። …
የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ምልከታ ተደርጎበታል
የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረበው የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ትናንት ግምገማ እንደተደረገለት ታውቋል።…
ሀድያ ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን በዋና አሰልጣኝ መንበር የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል፡፡…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዱራሜ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የ2013 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ ዱራሜ ከተማን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። (በብሩክ ሀንቻቻ)…
የሀገራችንን የእግርኳስ አስተዳደር ለማዘመን ከሚንቀሳቀሱት ዶ/ር ጋሻው ጋር የተደረገ ቆይታ
👉”ፌዴሬሽኑ ድሮ የነበረው ዓይነት አይደለም ፤ በብዙ ነገሮች ተቀይሯል” 👉”የኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሩ የፋይናንስ ችግር አይደለም።…
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ጉዳይ በይደር ይታያል
ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል። የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ…
የአዲስ አዳጊው ክለብ አሰልጣኝ ቆይታ ጉዳይ ቅዳሜ ይወሰናል
እስካሁን ለቀጣዩ ዓመት እንቅስቃሴ ያልጀመረው የመዲናይቱ ክለብ አዲስ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የፊታችን ቅዳሜም ቦርዱ የአሰልጣኙ የመቀጠል…
የሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያው ውዝግብ…
“…የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከስራ የታገዱ መሆኑን እንገልፃለን” ሲዳማ ቡና “የቃልም ሆነ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሳይሰጠኝ ያለ…
መከላከያ ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን…