አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ለማምጣት በሂደት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ኢትዮጵያን ወክለው…
ዜና
ቡናማዎቹ ስብሰባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂውን ሦስተኛ ፈራሚ አድርጎታል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሳይጠበቁ የዋንጫ…
ወጣቱ የመስመር ተከላካይ ውሉን አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ድንቅ የውድድር ዓመት ያሳለፈውን የወጣቱን የመስመር ተከላካይ ውል አድሷል። ኢትዮጵያ መድኖች…
ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
ቡናማዎቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን ከወደ ናይጄሪያ የግላቸው አድርገዋል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ብርቱ ተፎካካሪ በመሆን ከሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ…
አሠልጣኝ ግርማ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ወደ ቢጫዎች ለማምራት ከጫፍ ደርሰዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ፎርማት ተቀይሯል
የ2018 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከነሐሴ 25 ጀምሮ በአዲስ ፎርማት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።…
👉 “ከይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ በኋላ ወደ መደበኛ ፍድብ ቤት መሄድ አይቻልም” አቶ ኢሳያስ ጅራ
👉”የደጋፊን ጫና መቋቋም ሲያቅታቸው ወደ ፌዴሬሽኑ ማስተላለፍ ተገቢ አይደለም 👉 “የሲዳማ ቡና አሰራሩን ተከትሎ ወደ ካስ…
ኮከቡ ግብጠባቂ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
በሦስት ዓመት ውስጥ ሁለቴ የሊጉ ኮከብ ግብጠባቂነትን ክብር ያገኘው የግብ ዘብ ለተጨማሪ ዓመታት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት…
አዞዎቹ በሊጉ ከአሰልጣኛቸው ጋር ይቀጥላሉ
በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት መልክ የነበረውን የውድድር ጉዞን ያስመለከተን አርባምንጭ ከተማ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ስምምነትን…
ሸገር ከተማ ፊቱን ወደ አዲስ አሰልጣኝ አዙሯል
ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደገው አሰልጣኝ ጋር በአዲሱ የላይሰንስ ፍቃድ ምክንያት መቀጠል ያልቻለው ሸገር ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም…

