በዝውውር ገበያው እየተሳተፈ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል፡፡ ሀዋሳ ከተማን በድምሩ ለአራት ዓመታት…
ዜና
አዳማ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሪነት ወደ ዝውውሩ የገባው አዳማ ከተማ አዲሱ ተስፋዬ እና ዮናስ ገረመውን አስፈርሟል፡፡ ሦስተኛ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ
ሰባተኛ ደረጃን ለመያዝ ከተደረገው ጨዋታ በኋላ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አሠልጣኝ ለድህረ-ጨዋታ አስተያየት ፍቃደኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ አሠልጣኝ…
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ መስመር ተጫዋችን በሦስት ዓመት ውል አስፈረመ፡፡ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ኢትዮጵያ…
ዋልያው በሴካፋ ውድድር ሰባተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል
በሴካፋ ውድድር ሰባተኛ ደረጃን ለመያዝ የተደረገው የኢትዮጵያ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጨዋታ በኢትዮጵያ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በ16 ክለቦች መካከል የሚደረገው የ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር መቼ እንደሚወጣ ተገልጿል። የሀገሪቱ ከፍተኛ…
ሰበታ ከተማ የተከላካዩን ውል አራዝሟል
አዲስ አሰልጣኝ ከቀጠረ በኃላ ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ሰበታ ከተማ አሁን የተከላካዩን ውል አራዝሟል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከብራዚሉ ክለብ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማማ
ሁለቱ ረጅም የምስረታ ዕድሜ ያላቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኮረንቲያስ ክለብ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት እንደፈፀሙ ክለቡ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
በሴካፋ ውድድር ሰባተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር የሚፋለመው የዋልያው የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። በሴካፋ…
ፈረሰኞቹ ከዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ ጋር ስማቸው ተያይዟል
ከቀናት በፊት ሰርቢያዊ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሴካፋ ውድድር ከታየው የግብ ዘብ ጋር ስማቸው በስፋት እየተያያዘ…