በሴካፋ ያንፀባረቀው ኤርትራዊ ተጫዋች ለባህር ዳር ከተማ ፈርሟል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ሦስት ጎሎችን ያስቆጠረው የኤርትራው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።…

ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል

ዘንድሮ ከውዝግቦች ጋር ስሙ የማይጠፋው ሀዲያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ተላልፎበታል። አሠልጣኝ አሸናፊ…

የወጣቱ ግብ ጠባቂ ዝውውር ተጠናቀቀ

በቅርቡ ወደ ባህር ዳር ከተማ እንደሚያመራ ዘግበን የነበረው የወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ ዝውውር በዛሬው ዕለት…

በድንገት ህይወቱ ያለፈውን ዳኛ የሚዘክር ውድድር ተካሄደ

በአዲስ አበባ እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፌደራል ዳኝነት እያገለገለ የነበረውና በድንገት ህይወቱ ያለፈው ተስፈኛ ወጣት ዳኛ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በቅርቡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን የሾመው አዳማ ከተማ ሁለት አጥቂዎችን አስፈርሟል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ቡሩንዲ

እልህ አስጨራሽ ከነበረው እና አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በፌዴሬሽኑ ዕግድ ቢጣልባቸውም በዝውውሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የተከላካይ እና አማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። ፍሬዘር ካሣ…

ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው አጥቂ ወደ ወላይታ ድቻ በድጋሚ ተመልሷል

ባለፈው ሳምንት ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረው ስንታየው መንግሥቱ ወደ ወላይታ ድቻ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም እየተመሩ…

ዋልያው ከቡሩንዲ ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወደ ግማሽ ፍፃሜው የማለፉ ተስፋው ተመናምኗል

የቡሩንዲ አቻውን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በድጋሜ ነጥብ ተጋርቶ ወደ ቀጣይ ዙር የማለፉ…

የዋልያዎቹ የዛሬ አሰላለፍ ታውቋል

ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል። በመጀመሪያው…