በኤርትራው ጨዋታ ያልነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ አሁንም ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ባለማገገሙ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።…
ዜና
የነገ የዋልያዎቹ ጨዋታ የሰዓት ለውጥ ተደርጎበታል
በነገው ዕለት የኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጎበታል። ሐምሌ 10 የተጀመረው 41ኛው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቅርቡ የአሰልጣኝ መሠረት ማኔን ውል ያደሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገብቶ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በሊቨርፑል የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ውሉን ፈርሟል
በኢትዮጵያ የተወለደው ታዳጊው ተጫዋች መልካሙ ፍራውንዶርፍ በእንግሊዙ ሊቨርፑል ክለብ የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ፈርሟል። በከምባታ ጠምባሮ ዞን…
የሀድያ ሆሳዕና ሥራ አስኪያጅ ከኃላፊነት ተነስተዋል
ሀድያ ሆሳዕናን ረዘም ላለ ጊዜ በሥራ አስኪያጅነት የመሩት አቶ መላኩ ማዶሮ ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይነት በማግኘቱ ከኃላፊነታቸው…
ወጣቱ የግብ ዘብ ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ተቃርቧል
ከጅማ አባጅፋር ጋር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን…
አዲሱ የፈረሰኞቹ አሠልጣኝ ታውቀዋል
ያለ አሠልጣኝ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሰርቢያዊ አሠልጣኝ መሾማቸውን አስታውቀዋል። ክለቡ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት…
የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር የዛሬ ውሎ
በአራተኛ ቀን የሴካፋ ውድድር ኬንያ እና ታንዛኒያ ደቡብ ሱዳን እና ዲሞክራቲክ ኮንጎን ረተዋል። 👉 ደቡብ ሱዳን…
በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ጨዋታ በቡሩንዲ አሸናፊነት ተጠናቋል
የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በትናንትናው ዕለት የተከናወነው እና በዝናብ ምክንያት ወደ ዛሬ የተዘዋወረው ጨዋታ ቡሩንዲን…
ታንዛኒያ ለሴካፋ ውድድር ባህር ዳር ደርሳለች
በሴካፋ ውድድር የምትሳተፈው ታንዛኒያ በመጨረሻም ባህር ዳር ገብታለች። ዘጠኝ ሀገራትን የሚያሳትፈው 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ…

