ላለመውረድ እየታገሉ የሚገኙት ሠራተኞቹ “አላስፈላጊ ቦታ ተገኝተዋል” ያሏቸው ሦስት ተጫዋቾችን ከቡድኑ ካምፕ አስወጥተዋል። ከሰዓታት በፊት አሠልጣኝ…
ዜና
ወልቂጤ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በህመም ምክንያት ከቡድኑ መራቃቸውን ተከትሎ ወልቂጤዎች አዲስ አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። አስቀድመው በሰበሰበሰቡት ነጥብ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የመጨረሻው ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት ያገኙ ነጥቦች ተካተውበታል። 👉 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቦታ ፉክክር የሊጉ አሸናፊነት ክብር በይፋ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ፋሲል ከነማ የሊጉ አሸናፊ መሆኑ በይፋ በተረጋገጠበት የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል፡፡ ተያያዥ መረጃዎች እና የቡድኖቹን…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
በሀዋሳ የሚደረገውን የመጀመሪያ የሊጉ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በታችኛው የሰጠረዡ ክፍል ፉክክር ውስጥ ያሉትን ቡድኖች…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ስድስት ቡድኖች የሚለዩበት የ2013 የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ ከተማ ሲጀምር…
የሀዋሳ ዝግጅት ወቅታዊ ሁኔታ
የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንታት ጨዋታዎችን የምታስተናግደው ሀዋሳ ከተማ እና ሠላሳ ጨዋታዎች የሚደረጉበት የሀዋሳ…
ጥቂት ነጥቦች ፍፃሜውን ባገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዙርያ
ከቀናት በፊት በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በሁለት ከተሞች ሲካሄድ በነበረውና በአዳማ ከተማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…