ቡና ባንክ እና ኢትዮጵያ ቡና የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ ቡና እና ቡና ባንክ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል። ስምምነቱን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ላለፉት ቀናት ሲካሄድ ከቆየው የ3ኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ ትኩረትን የሳቡ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

3ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው ሳምንቱ የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወሳኝ ነጥብ ከድሬዳዋ ላይ አግኝቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ በርካቶችን ያዝናናው የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ…

ወደ ጅማ ያቀናው የሊግ ኩባንያው ልዑክ ቡድን ግምገማውን አጠናቆ ተመለሰ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ሁለተኛው የሚካሄድባት ከተማ ለግምገማ አቅንቶ የነበረው የሊግ ኩባንያው የልዑክ ቡድን ግምገማውን…

ሲዳማ ቡና ክስ መስርቷል

ዛሬ በሀዲያ ሆሳዕና ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ‘ተጫዋቾቼን እንዳልጠቀም ተደርጊያለሁ’ ሲል የክስ ሪዘርቭ አስይዟል። ዛሬ በሁለተኛ የሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-3 ሀዲያ ሆሳዕና

በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ግጥሚያ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | የሀዲያ ሆሳዕና የድል ጉዞ ቀጥሏል

የውጪ ዜጎች በደመቁበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ማሸነፍ ችሏል። በሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው ሲዳማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርባምንጭን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 4:00 ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አርባምንጭ ከተማን በሚገባ ተፈትኖ 1 ለ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ወሳኝ ዝውውሮችን ፈፅሟል

ሀምበሪቾ ዱራሜ በፕሪምየር ሊጉ ልምድ ያላቸው እና የውጪ ዜጎችን ጨምሮ አስር አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ ግርማ ታደሰን…