ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ስምንተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ከቅዳሜ እስከ ሰኞ መደረጋቸው ይታወሳል። በነዚህ ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዘን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ9ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የግቦች ቁጥር እና የተጨዋቾች የግል ብቃት ከወትሮው በተለየ መልኩ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሀዋሳን በመርታት ዙሩን አገባዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ በሀዋሳ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ መከላከያ…

የሳምንቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የትኩረት ነጥቦች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዓመት የአምስተኛ እና ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ሲካሄዱ ቆይተዋል። በጨዋታ…

ወላይታ ድቻ ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በቅርቡ የቀጠረው ወላይታ ድቻ ለሁለተኛው ዙር ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል። እንደ አጀማመሩ ውጤቱ…

የተጫዋቾች ዝውውር የሚጀመርበት እና የሚጠናቀቅበት ቀን ታውቋል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የሚጀመርበት እና የሚጠናቀቁባቸው ቀናት ታውቀዋል። ከዚህ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማክሰኞ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት የምድብ ለ በሀዋሳ እና የምድብ ሐ በድሬዳዋ ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ ምድብ ለ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የዐበይት ጉዳዮች የዚህ ሳምንት ጥንቅራችንን የምናገባድደው እንደተለመደው ሌሎች ትኩረት ያገኙ ጉዳዮችን በአራተኛው ክፍል በማንሳት ነው። 👉እንከን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በዚህ ሳምንት ትኩረት ያገኙ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን ቃኝተናል። 👉በመጀመሪያ አጋማሽ የሚደረጉ አስገዳጅ ያልሆኑ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በዘጠነኛው ሳምንት የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። 👉ከረጅም ጊዜ በኃላ ወደ ሜዳ የተመለሱት ናትናኤል…