ከወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስመልክቶ ከሼር ካምፓኒው ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ…
ዜና
ሰበታ ከተማ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
ሰበታ ከተማ ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል፡፡ ከቀናት በፊት ዘግየት ብሎ ያወጣውን የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን በመተው…
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከክለቦች ጋር ውይይት እያደረጉ ሲሆን አዳዲስ መመሪያዎችም ቀርበዋል
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከሊግ ኩባንያው ጋር በጋራ በመሆን በብሮድካስት ደንብ አተገባበር ዙሪያ የክለብ የበላይ አመራሮችን እያወያየ ይገኛል፡፡…
ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ…
ጅማ አባ ጅፋር ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት ሊጀምር ነው
ጅማ አባ ጅፋሮች የ2013 የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሊጀምሩ ነው። ምንም እንኳን እስካሁን…
የኢትዮጵያ የሊግ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀን ይጀምሩ ይሆን?
ሊጀመሩ የሳምንታት እድሜ የቀራቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ሌሎች የውስጥ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀናት ይጀምሩ…
“የነገው ጨዋታ በየትኛውም ቴሌቪዥን አይተላለፍም” አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን የነገው ጨዋታ እንዴት ወደ አዲስ አበባ…
የነገውን የዋልያዎቹን የኒጀር ጨዋታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ተሰጥቷል
ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በይፋ ሰበታ ከተማን ተረከቡ
ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ሰበታ ከተማን በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዋና አሰልጣኝ በመሆን ዛሬ ተረክበዋል፡፡ ለረጅም አመታት…
ሰበታ ከተማ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ
ተስፈኛው አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሻ ለሰበታ ከተማ የሶስት አመት ኮንትራት ፈረመ፡፡ በአዳማ ከተማ ከ20 ዓመት በታች ቡድን…