የመሐል ተከላካዩ አበበ ጥላሁን ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተከላካይ ያለፉትን ሁለት…
ዜና
ሰበታ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አወጣ
ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በዛሬው ዕለት የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዲያ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወረደ…
አማካዩ ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይቷል
ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ትርታዬ ደመቀ ከሲዳማ ቡና ቀጣይ ማረፊያው በቅርቡ ይታወቃል፡፡ በአርባምንጭ…
ይህንን ያውቁ ኖሯል? (፫) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዕለተ ሀሙስ በምናቀርበው “ይህንን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን በሁለት ክፍል ጥንቅር ወደ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አሰልጣኝ ሲለውጥ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
መከላከያ ለሴት ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ሲመድብ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ መከላከያ ከሰሞኑ የቀድሞው የወንድ ቡድኑ አሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አደሰ
ድሬዳዋ ከተማዎች የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆኑት ድሬዳዋ…
ስሑል ሽረ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው አሌክስ ተሰማ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል፡፡ አንጋፋ የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች ያለፉትን…
ሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የማስተላለፍ መብትን ሙሉ ለሙሉ ማሸነፉን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የሊጉን የቴሌቭዥን መብት ለሱፐር ስፖርት መሸጡን ይፋ አድርጓል። አንድ ዓመት የሞላው የኢትዮጵያ…
ናይጄርያዊው አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማማ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ውሉን ያጠናቀቀው ኦኪኪ ኦፎላቢ ከክለቡ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ለመቀጠል ተስማማ። ባለፈው የውድድር…