ዛሬ በነበረ መርሃግብር ውድድሮች ለመጀመር የሚያስችለው የመነሻ ሰነድ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከቀረበ በኋላ ክለቦች ውይይት አድርገዋል።…
ዜና
“ከባህር ዳር ጋር ለመቆየት የወሰንኩት ለተሻለ ስኬት ነው ” ፍፁም ዓለሙ
የባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ተጫዋች መሆኑን በመጣበት ዓመት ማስመስከር የቻለው አማካዩ ፍፁም ዓለሙ በቀጣይ ዓመት ከጣና…
ጋናዊው አማካይ ወደ ሀዋሳ ለመመለስ ተስማማ
ጋናዊው የተከላካይ አማካይ ጋብሬል አህመድ ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ በ2002 ክረምት ከመጣ በኃላ ለደደቢት…
“በጨዋታ ጊዜ አንድን ተጫዋች ለረጅም ጊዜ መከታተል አይቻልም”
ውድድሮች እንዲጀምሩ በተዘጋጀው የመነሻ ሰነድ ላይ የተካተተው “ተጫዋቾችን ለረጅም ጊዜ መከታተል (ማርክ ማድረግ) አይቻለም” የሚለው ነጥብ…
ውድድሮችን ለመጀመር የሚያስችለው መነሻ ሰነድ ለክለቦች ቀረበ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ እንዲሁም የ1 እና 2ኛ ሴቶች ሊግ ውድድር ላይ…
Continue Readingደሞዝ በአግባቡ የማይከፍሉ ክለቦች እንደሚታገዱ ተገለፀ
ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ደሞዝ በተገቢው መንገድ የማይከፍሉ ክለቦች እገዳ እንደሚጣልባቸው መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ተናገሩ። በ2013…
ኢትዮጵያውያን በውጪ | የቢንያም በላይ ቡድን አቻ ተለያይቷል
12ኛው ሳምንት የስዊድን ሰፐርታን (2ኛ ዲቪዝዮን) ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲቀጥል ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢንያም በላይ ዘጠና…
የሴቶች ገፅ | መሪዋ ቱቱ በላይ
ክለብ ሳትገባ የሀገሯን መለያ መልበስ ችላለች። ከደሴ ከተማ በተነሳው የተጫዋችነት ህይወቷ ወደ ሰባት ለሚጠጉ ክለቦች ተጫውታለች።…
Continue Readingሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና የአማኑኤል እንዳለን እና ክፍሌ ኪአን ውል አድሷል፡፡ ወጣቱ የመስመር ተከላካይ አማኑኤል እንዳለ ውሉን ያራዘመ…
ሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ሀዲያ ሆሳዕና የሄኖክ አርፊጮ፣ ፀጋሰው ዴሌሞ እና መስቀሉ ለቴቦን ውል አራዝሟል፡፡ ከዚህ ቀደም በክለቡ ቆይታ የነበረው…