በውድድሩ ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት…
ዜና
ቢጫዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
ወልዋሎ ናይጀርያዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። በውድድር አጋማሹ የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙት…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል
ሁለገቡ ተጫዋች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተጨማሪ ዓመት የሚያቆየውን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በዘንድሮ ዓመት የሊጉ ጅማሬ የዓምናውን…
ወልዋሎዎች ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በቼክ ሪፐብሊክ ቆይታ የነበረው ተከላካይ የቡድን አጋሩን ተከትሎ ወደ ቢጫዎች ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። ከቀናት በፊት ሳሙኤል…
አዞዎቹ ኬኒያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
አርባምንጭ ከተማ ኬኒያዊውን የቀድሞው ተከላካያቸውን ለማስፈረም ከጫፍ ሲደርሱ ከአጥቂያቸው ጋር ደግሞ በስምምነት ተለያይተዋል። በሀያኛው ሳምንት ፋሲል…
ሲዳማ ቡና ከግብ ዘቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን 42 ወራት በሲዳማ ቡና ቤት ግልጋሎት የሰጠው መክብብ ደገፉ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በዘንድሮ…
የትናንሾቹ ሉሲዎች አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት ምን አሉ?
👉 “ሉሲዎቹ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው ለእኛ መነሳሻ ነው የሆነው” አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ 👉 “ዘንድሮ ቡድናችን…
አራቱ ሴት ኢንተርናሽናል ዳኞች ወደ ቦትስዋና ያቀናሉ
በፍራንሲስ ታውን የሚደረገውን ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ኢንተርናሽናል…
የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውና አሸንፋለች። ከ17 ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል
ለአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን…

