ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…
ዜና
በኦንላይን የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና ትናንትም ቀጥሏል
ኑሮውን አሜሪካ ባደረገው አሰልጣኝ አምሳሉ ፋንታሁን እና በኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ አስተባባሪነት እየተሰጠ ያለው የአሰልጣኞች የማነቃቂያ ስልጠና…
ፋሲል ከነማ የወሳኝ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት አዳማ ከተማን በመልቀቅ ወደ…
“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከይሁን እንደሻው ጋር
የመተሐራው ፈርጥ፣ በዕይታውና የተሳኩ ኳሶችን ለአጥቂዎች በማቀበል የሚታወቀው የሀዲያ ሆሳዕናው አማካይ ይሁን እንደሻው የዛሬው የዘመኑ ከዋክብት…
የጨዋታ ዘይቤዎች… ኤክሌክቲካዊ እግር ኳስ (በሚኒሊክ መርዕድ)
(በአሰፋ ካሣዬ ግብዣ የተፃፈ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን በተለያዩ ዘመናት በሀገር ዉስጥ ዉድድር…
“ሻንጣዬ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ሄደ፤ እኔ ግን ተመለስኩ” የሥዩም ተስፋዬ አይረሴ አጋጣሚ
ባለፈው ሳምንት የሥዩም ተስፋዬን የሱዳን ትውስታ አቅርበንላቹ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ በተጫዋችነቱ የመጀመርያ ዓመታት የገጠመው ያልተጠበቀ…
ስለ ዐቢይ ሃይማኖት (አስቴር) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
የንግድ ባንክ ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረው እና ሰው በሰው የመያዝ የመከላከል መንገድ በሚተገበርበት በዚያ ዘመን አጥቂዎችን በተገቢ…
የዳኞች ገፅ | የጥንካሬ ተምሳሌቱ ቦጋለ አበራ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከጀመረበት ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ለሃያ ሁለት ዓመታት በማጫወት በጥንካሬ መዝለቅ የቻለው የቀድሞ ኢንተርናሽናል…
“ጠቅላይ ሚንስቴር ዐቢይ ዓለሜን (ሠርጌን) ዓለም አደረገልኝ” የቀድሞ ተጫዋች ዐቢይ ተሰማ
በቢሾፍቱ ከተማ የጋብቻ ሥነ ስርዓቱን በፎቶ ፕሮግራም እያጀበ ባለበት ቅፅበት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሴቶች ገፅ | ወርቃማዋ እንስት ሽታዬ ሲሳይ
በቡድን ስኬት እና በግል ክብሮች ባንፀባረቀው የእግር ኳስ ህይወቷ ከትምህርት ቤት ተነስታ እስከ ብሔራዊ ቡድን የዘለቀችው…

