አጥቂው ሳምሶን ቆልቻ እና ተከላካዩ ዐወል አብደላ ከጦና ንቦቹ ጋር ተለያይተዋል፡፡ በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ እና ረዳቶቹ…
ዜና
ሀዋሳ ከተማ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል
የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከአሰልጣኝነት ሲያነሳ ከ20 ዓመት ቡድኑ አሰልጣኝ ብርሀኑ ወርቁን ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹ ከጉዳት ተመልሰውለታል
ለሁለተኛው ዙር ልምምዱን ዛሬ የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ረመዳን ናስር እና ሳሙኤል ዘሪሁንን ከጉዳት መመለሳቸውን ክለቡ አስታውቋል።…
በትግራይ እግርኳስ ትልቅ ድርሻ ያላቸው የእምነት አባት
ላለፉት ሀያ ዘጠኝ ዓመታት በታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና የሰሩት አቦይ ቀሺ ገብረመስቀል አብርሀ በተለምዶ የእምነት አባቶች በእግርኳስ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ኢትዮጵያ ቡና
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የክለቦች ዳሰሳችን ቀጣይ የምንመለከተው ክለብ የመጀመሪያውን ዙር በ18 ነጥብ 11ኛ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ፋሲል ከነማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ባሳለፍነው ሳምንት መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦችን በተናጥል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወልቂጤ ከተማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የክለቦች ዳሰሳን በተናጠል መዳሰሳችንን ቀጥለን በዚህኛው ፅሁፋችን የመጀመሪያውን ዙር በ19…
አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…
ተስፋዬ በቀለ በመቐለ 70 እንደርታ ልምምድ እየሰራ ይገኛል
ባለፈው ዓመት መጨረሻ ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ተስፋዬ በቀለ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ልምምድ…
ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል
ከሳምንታት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር የተለያየው ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል። አጥቂው በክረምቱ የዝውውር…

