በአራተኛው ሳምንት ሁለቱ አዲስ አዳጊዎች ወልቂጤ ከተማ እና ሰበታ ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። ወልቂጤ ከተማ…
Continue Readingዜና
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ ከሚደረጉ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን የሚገጥምበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሑል ሽረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ከተለመደው የቡድኑ አጨዋወት በተለየ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ጅማ አባጅፋርን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለት የተለያየ ጉዞ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን…
Continue Readingበቤኒሻንጉል ክልል እና በስደተኞች ጣቢያ የአሰልጣኞች ሙያ ማሻሻያ ኮርስ እየተሰጠ ይገኛል
የጀርመን ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የአሰልጣኞች የሙያ የማሻሻያ ስልጠና…
ኳታር 2022 | ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ድልድል የሚገኙበት ቋት ተለየ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በመጪው ጥር በግብፅ ካይሮ ከሚካሄደው የ2022 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ድልድል አስቀድሞ አራት ቋቶችን…
ዲሲፕሊን ኮሚቴው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለማናገር ቀጠሮ ያዘ
በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን በቀጣይ ሳምንት ለማናገር ቀጠሮ ይዟል። በሦስተኛ…
ዩጋንዳ ኤርትራን በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫን ለአስራ አምስተኛ ጊዜ አሸነፈች
ዛሬ በተካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ፍፃማ ዩጋንዳ አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ኤርትራን 3-0 በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫ አነሳች። ላለፉት…
ከፍተኛ ሊግ አጫጭር | ልደቱ ለማ ስለ ሐት-ትሪኩ እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል
እሁድ ከተካሄዱ የከፍተኛ ሊጉ ጨዋታዎች መካከል ለገጣፎ ለገዳዲ በሜዳው ደሴ ከተማን አስተናግዶ 4-3 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው…
የአዳማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ
ያለፉትን ሁለት ቀናት ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የአዳማ ተጫዋቾች ዳግም ተመልሰዋል፡፡ ከሁለት ቀናት…

