26 የግብ አጋጣሚዎች በተፈጠሩበት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 3ለ1 ረቷል። ባህር ዳሮች በመቻል ላይ ካስመዘገቡት…
ዜና

ድሬዳዋ ከተማ የተላለፈበት ውሳኔ እንዲታገድለት ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አሰምቷል
የሊጉ አክስዮን ማኅበር የውድድር እና ስነ ሥርዓት ኮሚቴ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ያስተላለፈውን የገንዘብ ቅጣትም ሆነ የተጫዋች…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሲጫወት የቆየው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። ክንድዓለም…

መቻል ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታ አቅርቧል
መቻል እግርኳስ ክለብ የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር አመራር እና ሥነስርዓት ኮሚቴ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ላይ ያስተላለፈውን ቅጣት…

ከሀዋሳ ከተማው አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “አርዓያዬ ለብዙ ክለቦች የተጫወተው ታላቅ ወንድሜ ኢብራሂም ሱሌይማን ነው።” 👉 “በቡድናችን ውስጥ ያለው ፍቅር ነው…

ሴካፋ የተለያዩ ውድድሮች ጊዜ እና ቦታ ይፋ አድርጓል
የምስራቅ አፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ሴካፋ በስሩ የሚከናወኑ ስድስት ውድድሮች የማከናወኛ ጊዜ እና ቦታ አስታውቋል።…

ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
ተመስገን ዳናን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ሀምበሪቾ ዩጋንዳዊ አጥቂ ማስፈረሙን የሀገሪቱ ተነባቢ ድረ-ገፅ ዘግቧል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ተላለፈባቸው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሳምንቱ መጨረሻ የተደረጉ ጨዋታዎችን ተንተርሶ በአንድ አሰልጣኝ፣ በሁለት ተጫዋቾች እና በአንድ…

ሲዳማ ቡና ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
ባለፉት ዓመታት በድሬዳዋ ከተማ ፣በመቻል እና በአርባምንጭ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ሲዳማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው…

ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በድሬዳዋ አሸናፊነት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ቡናማዎቹን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…