​ሴካፋ 2017 | ዋልያዎቹ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ

በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ኢትዮጵያ ማክሰኞ በ9፡00 ደቡብ ሱዳንን በመግጠም የምድብ ጨዋታዋን…

​ሴካፋ 2017፡ በመክፈቻ ጨዋታዎች ኬንያ ስታሸንፍ ሊቢያ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል

የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ በኬንያ አስተናግጅነት ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ካካሜጋ ከተማ ላይ በሚገኘው ቡኩንጉ ስታዲየም እና ማቻኮስ…

Continue Reading

​ኬንያ 2017፡ የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ዛሬ ይጀምራል

በኬንያ አስተናጋጅነት በሶስት ከተሞች ለሁለት ሳምንታት የሚካሄደው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ዛሬ በካካሜጋ አስተናጋጇ ኬንያ እና…

በሴካፋ የሚሳተፈው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ታውቋል

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በ9 የክልሉ ሃገራት መካከል በሚደረገው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)…

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅቱን ዛሬ ጀመረ 

በህዳር ወር መጨረሻ በአስር ሀገራት መካከል በሁለት ምድብ ተከፍሎ በኬንያ አሰተናጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…

​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለሴካፋ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግርኳስ ካውንስል (ሴካፋ) ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ…

​የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ በኬንያ ከህዳር 24 ጀምሮ የሚስተናገድ ሲሆን 10 ሀገራት የሚሳተፉበት ይሆናል፡፡ የምድብ ድልድሉም…

​ኢትዮጵያ ሴካፋ ላይ በአዳዲስ ተጫዋቾች ልትቀርብ ትችላለች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሲንየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ እንደሚካፈል ተረጋግጧል፡፡ …

​ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል

በህዳር 16 በኬንያ አዘጋጅነት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን የዩጋንዳ እግርኳስ…

​ሴካፋ ሲኒየር ቻንሌንጅ ዋንጫ የሚካፈሉ ተጋባዥ ሃገራት ታወቁ

በህዳር ወር በኬንያ አዘጋጅነት በሚካሄደር የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ተጋባዥ ሃገራት እየታወቁ ነው፡፡ የመካከለኛው…