ባለፈው ሳምንት የአስራ ሰባት ተጫዋቾችን ውል ያደሱት መቐለ 70 እንደርታዎች በዛሬው ዕለት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡…
የሴቶች እግርኳስ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም አራዝመዋል፡፡ የዋና አሰልጣኟን ብዙዓየሁ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል
መከላከያዎች አጥቂዋ ሥራ ይርዳውን በዛሬው ዕለት አስፈረሙ፡፡ በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ…
የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ
ስኬታማዋ ተከላካይ እና የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ የዛሬዋ የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ አዲስ አበባ…
“የውድድር ዓመቱ ልፋቴ በእውቅና በመገባደዱ ደስ ብሎኛል” ሎዛ አበራ
በሴቶች ዘርፍ የማልታ የ2019/20 ምርጥ ተጫዋች ተብላ የተመረጠችው ሎዛ አበራ ስለምርጫው እና ስለተሰማት ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለች
በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ አበራ ትናንት ምሽት ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት የዓመቱ ምርጥ…
የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ
በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…
የሴቶች ገፅ | ኳስ ለመጫወት ብላ ለበዓል የተገዛን በግ የሰዋችሁ ብዙሃን እንዳለ
ጊንጪ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ ተወልዳ ነገር ግን ገና አንድ ዓመት ሳይሞላት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ቶታል…
ሀዋሳ ከተማ ለሴት ቡድኑ አዳዲስ አሰልጣኞችን ቀጥሯል
የሀዋሳ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በይፋ አዳዲስ አሰልጣኞችን መሾሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ክለቡን ከምስረታው ጀምሮ…