በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ…
የሴቶች እግርኳስ
አሰልጣኝ መሠረት ማኒ ስለተበረከላት ሽልማት እና ከሊዮን ክለብ ጋር ስለፈጠረችው ግንኙነት ትናገራለች
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ሥማቸው ከፍ ብሎ ከሚጠሩ እንስት አሰልጣኞች አንዷ የሆነችው አሰልጣኝ መሠረት ማኔ በፈረንሳይዋ…
ቤዛዊት ታደሰ ወደ እግር ኳስ ለመመለስ ድጋፍ ትሻለች
ወጣቷ አጥቂ ቤዛዊት ታደሰ በጉልበቷ ላይ በደረሰ ጉዳት ከሜዳ ከራቀች ሦስት ወራት ያለፋት ሲሆን ወደ ሜዳ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ወደ ቡሩንዲ አምርቷል
በኮስታሪካ እና ፓናማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ቅዳሜ የሚያደርገው የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገላቸው
ነገ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ቡሩንዲ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ምሽቱን…
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከዛሬ ጀምሮ ይከፈት ይሆን?
የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ተጫዋቾች የውድድር ዘመን አጋማሽ (የጥር የዝውውር መስኮት) አስቀድሞ በተገለፀው መሠረት ዛሬ ስለመከፈቱ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአሰልጣኝ እየሩሳሌም ነጋሽ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ
በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአሰልጣኝ እየሩሳሌም መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ ክለቡ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል። ዛሬ 09፡00…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ስለ ቡድኑ የዝግጅት ጊዜ እና ስለ ተጨዋቾች አመራረጥ ማብራሪያ…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድንን አስመልክቶ የቡድኑ አሰልጣኝ እና አምበል መግለጫ ሰጥተዋል።…
ሎዛ አበራ በማልታ ግብ ማምረቷን አጠናክራ ቀጥላለች
ትላንት ምሽት በተደረገ ተጠባቂ የማልታ የሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ ቡድኗ ሦስት ነጥብ…