የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛው ዙር መርሀ ግብር በሚደረግበት ቦታ ዙርያ ዛሬ ውይይት ተደረገ፡፡ በሀዋሳ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ብዙዓየው ዋዳ የሚመራው አቃቂ ቃሊቲ ሁለት ተጫዋቾችን በእጁ አስገብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂዋን ዮርዳኖስ ምዑዝን አስፈርሟል፡፡ በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊገ | የንግድ ባንክ እና መከላከያ ጨዋታ በአወዛጋቢ ክስተት ተቋረጠ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከመከላከያ አገናኝቶ የነበረ ሲሆን በ83ኛው ደቂቃ ላይ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቃቂን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አምስተኛ ሳምንት የበዐል ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተቀይራ በገባችው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ በረድኤት አስረሳኸኝ ጎሎች ጌዲኦ ዲላን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4:00 በገና በዐል ዕለት ሀዋሳ ከተማን ከጌዲኦ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ እና አዳማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ያለምንም…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከመቐለ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ደካማ የውድድር ወቅትን እያሳለፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ በሰፊ ጎል ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቃቂ ቃሊቲን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቱሪስት ለማ ሐት-ትሪክ በሰራችበት ጨዋታ ጌዴኦ ዲላ ኤሌክትሪክን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ጌዲኦ ዲላ በቱሪስት ለማ ሀትሪክ ኢትዮ…

