ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ጌዴኦ ዲላ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲጀመሩ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ግማሽ ዓመት ስብሰባ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ውይይት ሐሙስ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያው ዙር ተገባዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመርያው የውድድር ዘመን አጋማሽ ዛሬ በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | መከላከያ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል መከላከያ፣ አዳማ ከተማ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ እና ጌዴኦ ዲላ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ጌዴኦ ዲላ እና ኢትዮጵያ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ መከላከያ እና ድሬዳዋ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የተጠበቀው የንግድ ባንክ እና አዳማ…

Continue Reading

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ጌዴኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ስምንተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ጌዴኦ ዲላ አአ…

ሴቾች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በመሪነት ሲቀጥል መከላከያ፣ አዳማ እና ሀዋሳም አሸንፈዋል

በስምንተኛው ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ተካሂደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዳማ ከተማ መከላከያ እና…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ቅዱስ ጊዮርጊስ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል

በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 3-0…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ነጥብ ሲጥል መከላከያ እና አአ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም እና ክልል ከተሞች ቀጥሎ…

Continue Reading