በታንዛንያ አስተናጋጅነት ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኬንያ አዘጋጇ ታንዛንያን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች፡፡…
የተለያዩ
በነገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ እና የደጋፊዎች ጥምረት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው። የደጋፊዎች ጥምረት እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ወሎ ሰፈር…
ሁለቱ የዋልያዎቹ የኋላ ደጀኖች ለሳምንታት ከጨዋታ ይርቃሉ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ጨዋታዎች ጥሩ የመከላከል ጥምረት ማሳየት የቻሉት ሁለት የመሐል ተከላካዮች…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2-1…
የሴካፋ ምድብ ድልድል ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አገናኝቷል
አስራ ሁለት ሀገራትን በሦስት ምድቦች ከፍሎ የሚደረገው የሴካፋ ወንድ ብሔራዊ ቡድኖች ዋንጫ እና ለመጀመርያ ጊዜ የሚከናወነው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ኅዳር 14 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሰበታ ተከማ 16′ ዛቦ ቴጉይ 39′ ሳላዲን…
Continue Readingየአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ | ተጠባቂውን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቋል
ምዓም አናብስት እና ዐፄዎቹ የሚያደርጉት ተጠባቂው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታን የሚዳኙት አራት ዳኞች ተለይተዋል። በነገው ዕለት…
ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | ታንዛንያ እና ኬንያ ለፍፃሜ አልፈዋል
በሁለት ምድብ ተከፍሎ ባለፉት ዘጠኝ ቀናት በታንዛኒያዋ ዋና ከተማ ዳሬሰላም ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 1-1 መከላከያ 7′ አቡበከር ናስር 54′ ምንተስኖት ከበደ…
Continue Readingየሴካፋ ዋንጫ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይጀምራል
የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል።…

