ላለፉት ሁለት ዓመታት መቐለን በቋሚነት ያገለገለው የኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ሃገሩ ከታንዛንያ እና ሊቢያ…
የተለያዩ
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…
አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል
በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ሽግሽግ ተደረገበት
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የ2019 ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ በሁለት ቀናት ተሸጋሽጓል፡፡ ኖቬምበር 14 (ኅዳር 4)…
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 59′ ሱሌይማን ሰሚድ 61′…
Continue Readingፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ 32′ ሙጂብ ቃሲም 45′ ኦሴይ…
Continue Readingየጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል
ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ…
2021 አፍሪካ ዋንጫ | ዝሆኖቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል
አሰልጣኝ ኢብራሂም ካማራ ኢትዮጵያ እና ኒጀርን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚገጥመው ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ። ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን ቀጥሏል
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ…
ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል። ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት…

