የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በይፋ ተጠናቋል፡፡ ኮከቦችም የዋንጫ ስነስርአቱ አካል ሆነው ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡ ተሸላሚዎቹ…
Continue ReadingMay 2015
የፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት…
የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫውን ሲቀበል ሙገር ሲሚንቶ ደግሞ ወልድያን ተከትሎ…
ፕሪሚየር ሊግ – ሙገር ከፕሪሚር ሊጉ ተሰናብቷል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ሙገር ሲሚንቶ ወደ ብሄራዊ ሊግ መውረዱን ሲያረጋግጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ በደማቅ…
“22 የሊግ ግብ ማስቆጠሬ አስገርሞኛል፡፡” ሳሙኤል ሳኑሚ
ሊጠናቀቅ አንድ ጨዋታ በቀረበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮኮብ ግብ አግቢነትን በ22 ጎሎች አየመራ የሚገኘው ናይጄሪያዊው የመስመር…
“ተስፋ አልቆረጥኩም አሁንም የሊጉ ኮኮብ ግብ እስቆጣሪ መሆን እችላለው፡፡” ፊሊፕ ዳውዝ
ናይጄሪያዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ ፊሊፕ ዳውዝ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18 ጎሎች የኮኮብ አግቢነትን ከሀገሩ ልጅ…
ቻን 2016፡ ኢትዮጵያ ከኬኒያ ሊቢያውያን ዳኞች ይዳኙታል
ሩዋንዳ ለምታስተናግደው የቻን ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ከኬኒያ ጋር የተደለደለው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሰኔ 14 ለሚያደርገው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ለሰኔ ወር ተዛወረ
በመጪው ግንቦት 27 እና 28 ሊካሄዱ የነበሩት የ2007 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ…
ፕሪሚየር ሊግ: ሙገር ለመጀመርያ ጊዜ ሊወርድ ተቃርቧል
ዛሬ በተካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ደደቢት ፣ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ አሰላ ላይ…
ኤሌክትሪክ በውድድር ዘመኑ ከፍተኛ ድል በሊጉ የመቆየት ተስፋውን አለምልሟል
አዲስ አበባ ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ኤሌክትሪክ 6-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ የመቆየት ተስፋውን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ከዛምቢያ እና ታንዛኒያ ጋር እንደሚያደርግ ተነግሯል፡፡ ዋሊያዎቹ ጋቦን ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ…