የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ ናይጄርያዊ አጥቂ ፊሊፕ ዳውዚ ትላንት ከአርባምንጭ ጋር 2-2 በተለያዩበት ጨዋታ ሁለቱንም የባንክ ግቦች…
2015
ማርያኖ ባሬቶ ከዋልያዎቹ አሰልጣኝነታቸው በይፋ ተነሱ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋነና አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በይፋ ከዋና አሰልጣኝነት ቦታቸው መነሳታቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ አርባምንጭ የንግድ ባንክን የአሸናፊነት ጉዞ ገታ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛረ 11፡30 ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከነማን አስተናግዶ 2-2…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኤሌክትሪክ ከሙገር አቻ ሲለያዩ አዳማ ድቻን አሸነፈ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወልድያ እና አዳማ ከነማ ድል ሲቀናቸው ኤሌክትሪክ ከሙገር በአቻ ውጤት…
የጨዋታ ሪፖርት – ወልድያ 2-1 ሀዋሳ ከነማ
መሃመድ አህመድ ከወልድያ በመልካ ቆሌ ስታድየም 9፡00 ላይ በተካሄደው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ…
ዳሽን ቢራ ሳምሶን አየለን አሰናበተ
ዳሽን ቢራ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሳምሶን አየለን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ ዛሬ ጠዋት በተደረገው የቦርድ ስብሰባ…
ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻን አሰናበተ፡፡ ባሰለፍነው ክረምት ቡድቡን የተረከበው ጥላሁን በቅርብ ጊዜያት የተመዘገበው…
ፕሪምየር ሊግ፡ ደደቢት ከመከላከያ ላልታወቀ ጊዜ ተራዘመ
በኢትዮጵያ ፕሪምር ሊግ 18ኛ ሳምንት ሊካሄድ የነበረው ደደቢት እና መከላከያ ጨዋታ ላልታወቀ ጊዜ መዛወሩን የኢትዮጵያ እግርኳስ…
ፕሪምየር ሊግ፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከነማ ድል ቀናቸው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ጎንደር ያቀናው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳሽን ቢራን 2ለ1 ማሸነፍ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውጪ ሆነ
በመጪው መስከረም ወር ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ለማለፍ ከካሜሮን አቻው ጋር ተደልድሎ ነበረው የኢትዮጵያ…