FTኢትዮጵያ ንግድ ባንክ2-0አዳማ ከተማ 19′ ፒተር ኑዋዲኬ ፣ 57′ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን ተጠናቀቀ!! ጨዋታው በንግድ ባንክ አሸናፊነት…
Continue ReadingJanuary 2017
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል : ሴኔጋል [የቴራንጋ አናብስት]
ሴኔጋል በማጣሪያው ባሳየችው ወጥ ብቃት እና ከሰበሰበቻቸው የተጫዋቾች ጥራት አንፃር ለቻምፒዮንነት ከተገመቱ ሃገራት መካከል ነች፡፡ የቴራንጋ…
ጋቦን 2017፡ ቆይታ ከአፍሪካ እግርኳስ ተንታኝ ኦልዋዳ ሎትፊ ጋር
የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ በጋቦን ርዕሰ መዲና ሊበርቪል ይጀምራል፡፡ በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክንያቱ ያልበረደ የፓለቲካ ቀውስ በሚታይባት ጋቦት…
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ጁነይዲ ባሻ ለካፍ ስራ አስፈፃሚ አባልነት ይወዳደራሉ
ካፍ ከ2017-2022 የስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው እንዲያገለግሉ አባላትን በጠቅላላ ጉባኤው የሚመርጥ ሲሆን ዛሬ በዕጩነት የቀረቡትን ሰዎችን…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | አልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን [የበረሃ ቀበሮዎቹ]
አልጄሪያ ካላት የቡድን ስብስብ ጥራት አንፃር ለአፍሪካ ዋንጫ ቻምፒዮንነት ከሚገመቱት ሃገራት መካከል ነች፡፡ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ…
ጋቦን 2017 | ባምላክ ተሰማ የምድብ 2 የመጀመርያ ጨዋታን ይመራል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 2 መክፈቻ ጨዋታ እንዲመራ በካፍ…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ቡርኪናፋሶ ብሄራዊ ቡድን [ፈረሰኞቹ]
በ2013 ባልተጠበቀ መልኩ ለፍፃሜ ደርሰው በናይጄሪያ የተሸነፉት ቡርኪናፋሶዎች በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ከምድብ ማለፍ ተስኗተው በጊዜ ነበር…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ጊኒ ቢሳው ብሄራዊ ቡድን [ተኩላዎቹ]
በአፍሪካ ዋንጫው ለመጀመሪያ ጊዜ የምታሳተፈው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጊኒ ቢሳው በሃገሯ አሰልጣኝ ከሚመሩ አራት የአፍሪካ ዋንጫ ቡድኖች…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ካሜሩን ብሄራዊ ቡድን [የማይበገሩት አንበሶች]
ካሜሮን ከ2002 የአፍሪካ ዋንጫ ድል በኃላ የአህጉሪቱን ታላቅ ውድድር ማሸነፍ ተስኗታል፡፡ በ2008 ለፍፃሜ ቢደርሱም የመሃመድ አቡትሪካ…
የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ጋቦን ብሄራዊ ቡድን [ጥቋቁር ግስላዎቹ]
ጋቦን የ2017 የቶታል አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነትን ያገኘችው ሊቢያ ውድድሩን ለማዘጋጀት ባለመቻሏ ነበር፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ውድድሩን…